እንኳን ደህና መጣችሁ !

"ግራ ሊያጋቡን ለሚጥሩት ምላሻችን ይህ ነው።"

ቅዱስ ጎርጎርዮስ ዘእንዚናዙ

በደቂቀ አትናቴዎስ የዕቅበተ እምነት ድኅረ-ገጽ ላይ የተለቀቁ መጣጥፎችን ታነቡ ዘንድ ድኅረ ገጻችንን የምትጎበኙ እህት ወንድሞች ፣ እናት አባቶች ፣ በቅድስት ሥላሴ መልክ ና አርአያ የተፈጠራችሁ ሁላችሁም እንኳን ደህና መጣችሁ !

ተጨማሪ ለማግኘት
About Image

ስለ እኛ

ደቂቀ አትናቴዎስ የዕቅበተ እምነት ድኅረ ገጽ ለቅድስት ቤት ክርስቲያን ቀናኢነት ባላቸው ወጣቶች የተዘጋጀ ነው ።

የድኅረ ገጹ ዓላማ ፦ ድኅረ ገጹን ስናዘጋጅ ብዙ ዓላማዎችን አንግበን የተነሳን ቢሆንም ፣ ጠቅለል አድርገን በአጭሩ ለመግለጽ ያክል ዓላማዎቻችንን በሶስት ረድፍ ሰድረን ማስቀመጥ እንችላለን ፤ ይኸውም :-

ተጨማሪ ለማግኘት

ምስክርነቶች

ጉዞ ከእስልምና ወደ ክርስትና

የቀድሞው አብዱ አደም የአሁኑ ዘማሪ ተስፋ ሚካኤል

2025-03-12 10:11:56

የቀድሞው አብዱ አደም የአሁኑ ዘማሪ ተስፋ ሚካኤል (ክፍል 1)
    « ... እኔ ክርስቲያን ለመሆን ያላሰብኩኝ ሰው ነኝ ፤ በጣም የምሰግድ ፣ ቁርአን የምቀራ ፣ ቤተሰቦቼ በሙሉ ሙስሊም የሆኑ ሰው ... ነገር ግን ኃይሌን መታኝ በማያደማ መዶሻ ... የእግዚአብሔር ቃል መዶሻ ነው አያደማም ፣ የእግዚአብሔ

ተጨማሪ ለማግኘት

መጣጥፎች(Articles)

በእንተ ክርስትና

2025-03-11 12:34:45

የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ምስክርነት እውነት ነው ወይስ አይደለም ? (ክፍል 1)
         የመጽሐፍ ቅዱስን የአምላክ ቃል እንደሆነ የማያምኑ ሰዎች ፣ መጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ ግጭት አለ ሲሉ መስማት የተለመደ ነው ፤ ታዲያ አለ ያሉት ግጭት ያሳዩ ዘንድ በምንጠይቃቸው ጊዜ አዘውትረው ከሚጠቅሷቸው ጥቅሶች

ተጨማሪ ለማግኘት
2025-03-11 12:24:35

ለጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ሁሉን አዋቂነት መጽሐፍ ቅዱሳዊ ማስረጃ (ክፍል 1)
     ዘግይታም ቢሆን በሁለተኛው የዓለም ጦርነት ላይ ተሳታፊ የሆነችው ልዕለ ኃያሏ ሀገር አሜርካ ፤ ጦርነቱን ለማሸነፍ ፣ ናዚዎችንም ድል ለመንሳት ያስችላት ዘንድ ፣ ጦር ሜዳ ላይ ከሚደረገው ውጊያ በስተጀርባ ሆነው በተቸራቸው

ተጨማሪ ለማግኘት
2025-03-11 04:48:42

ማቴ 23:35 ከ 2 ዜና 20:24 ጋር ይጋጫልን ?  
    ጥንት አዳም ርስቱ ትሆን ዘንድ በተፈጠረች ገነት ጸጋ እግዚአብሔርን ለብሶ ይኖር ነበር ፤ በበደለ ጊዜ ግን መጽሐፍ እንደሚል ጸጋ እግዚአብሔር ራቀው [1]። ሆኖም ከጸጋ እግዚአብሔር የተራቆተ ፣ ባሕርዩ የጎሰቆለ ሰውነት ቢይዝም የእግዚአብሔርን ትዕ

ተጨማሪ ለማግኘት
2025-02-13 15:45:18

ጥያቄ መጠየቁ ኢየሱስ ክርስቶስን /ሎቱ ስብሐት/ አላዋቂ ያሰኘዋልን ? (ክፍል 1)
    በአንድ ወቅት በአፄ ዳዊት ዘመነ መንግሥት አንድ አይሁዳዊ ሰው በቤተ ክርስቲያን ምእመናን ላይ ተነሣ፡፡ " ኑ በመጻሕፍት ቃል እንከራከር ፤ ከረታችሁኝ ወደ ሃይማኖታችሁ  አስገቡኝ ፤ ከረታኋችሁም ወደ  ሃይማኖቴ ትገባ

ተጨማሪ ለማግኘት
2024-12-22 19:05:18

" አንዱን ጥሎ ሌላውን አንጠልጥሎ "        በአንድ ወቅት አንዲት ወጣት ናይጄሪያዊት ደራሲ አፍሪካዊ ገጸ ባህርያትን ማዕከል አድርጋ የጻፈችውን ልበ ወለድ ያነበበ ነጭ ፕሮፌሰር ፣ ለደራሲዋ በጻፈችው ልበ ወለድ ላይ ያለውን ቅሬታ እንዲህ ሲል ገለጸላት
" የጻፍሽው ልበ ወለድ አፍሪካዊ ትክክለኛነት (Afr

ተጨማሪ ለማግኘት

መጣጥፎች(Articles)

በእንተ እስልምና